1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከተክል የሚገኝ ነዳጅ

ዓርብ፣ መስከረም 25 2005

የዓለማችን ዋነኛ በቆሎ አምራች አሜሪካ በዘንድሮዉ የሰሜን ንፍቀ-ክበብ የበጋ ወራት ለድርቅ በመጋለጧ የበቆሎ ምርት ክፉኛ ተጎድቷል። ሁኔታዉ በዓለም የምግብ አቅርቦት ላይ አደጋ ያስከትላል በሚል የተመድ አሜሪካ ከበቆሎ ነዳጅ ማምረቷን እንድታቆም አሳስቧል።

https://p.dw.com/p/16L1V
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ