1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከትግራይ ሥራ ያጡ ምሩቃን አቤቱታ

ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2011

ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተመረቁ የትግራይ ክልል ወጣቶች ለዓመታት ሥራ አጥ ሆነው መቆየታቸውን በመግለፅ ቅሬታቸውን ለዲ ደብልዩ ገለፁ።

https://p.dw.com/p/3FN94
Äthiopien Tigrai arbeitslose Akademiker
ምስል DW/Million Haileselase

ከትግራይ ሥራ ያጡ ምሩቃን አቤቱታ

ዲ ደብልዩ ያነጋገራቸው እነዚህ ወገኖች የክልሉ መንግሥት የሚያደርገው የሥራ ምደባ ግልፅነት የጎደለው፣ ሁሉንም በእኩልነት የማያስተናግድ ነው በማለት ይተቻሉ። በትግራይ ክልል በአጠቃላይ ከ295 ሺህ በላይ ሥራ አጥ ወጣቶች መኖራቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። ከመቀሌ ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ