1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከእንግዲህ ማይክል ጃክሰን የለም

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001

ጥቁር አሜሪካዊዉ የዓለም የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ተብሎ የተሰየመዉ ማይክል ጃክሰን ትናንት ማምሻዉን በ50ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

https://p.dw.com/p/Ibzc
ማይክልና ፕሪንስ ማይክል በርሊንምስል dpa - Bildfunk

በድንገተኛ የልብ ድካም ራሱን የሳተዉን ማይክል ጃክሰንን ለማዳን በሎስአንጀለስ ሃኪም ቤት የተደረገዉ ጥረትና ልፋት ያለ ዉጤት ነዉ የቀረዉ። በማይክል ድንገተኛ ሞት አድናቂዎቹና የሙዚቃዉ ዓለም አጋሮቹ ከፍተኛ ድንጋጤና ሃዘን ላይ ናቸዉ።

አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ