1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከየመን ተመላሽ ኢትዮጵያዉያን

ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2007

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እስከ ትንናት ድረስ በተለያዩ ከሁለት ሺሕ አምስት መቶ የሚበልጡ ኢትዮጵያዉን ሐገራቸዉ ገብተዋል።

https://p.dw.com/p/1FSdw
ምስል DW/T. Getachew

የየመንን ጦርነት በመሸሽ እዚያ ይኖሩ የነበሩ በሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉን ወደ ሐገራቸዉ እየተመለሱ ነዉ።የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት እስከ ትንናት ድረስ በተለያዩ ከሁለት ሺሕ አምስት መቶ የሚበልጡ ኢትዮጵያዉን ሐገራቸዉ ገብተዋል።ትናንት ብቻ ሰወስት መቶ ኢትዮጵያዉን ከየመን በሳዑዲ አረቢያ በኩል አድርገዉ አዲስ አበባ ገብተዋል።ተመላሾቹን የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ቴዎድሮስ አድሐኖም ቦሌ ዓለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ተገኝተዉ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ