1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን

ሐሙስ፣ መጋቢት 20 2004

በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ቤንጂ ማጂ አካባቢ ከሚገኙ 22 ወረዳዎች ፤በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸው እየተነገረ ነው። በተጠቀሰዉ የሐገሪቱ ክፍል በሃያ ሁለት ወረዳዎች ላለፉት ከአስር እስከ ሰላሳ ዓመታት የኖሩ እና የአማራዉ ብሄረሰብ፤

https://p.dw.com/p/14STX


 ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያውያን፤ በአካባቢው ባለሥልጣናት በግዳጅ ተፈናቅለው መድረሻ ማጣታቸውን  እየገለጡ  መሆናቸውን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ