1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከ40 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ተክሌ የኋላ

እሑድ፣ ሰኔ 7 2007

ከእድሜዉ አብዛኛዉን ክፍል በጋዜጠኝነት አሳልፏል፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጋዜጠኝነት እንደዛሬዉ በየዘርፉ ሳይስፋፋ፤ እንደብርቅ እየታዩ በሙያዉ ካገለገሉ ጥቂት አንጋፋ ጋዜጠኖች አንዱ ነዉ። አሁን ለጡረታ በቃ። የጡረታ የእረፍት ጊዜዉን ግን በሌሎች ተሰጥኦዉቹና ዝንባሌዉ ማንነቱን ሊያሳይ አልሟል።

https://p.dw.com/p/1FgXn