1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኩዌት በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ የጣለችው እገዳ

ሰኞ፣ መስከረም 5 2007

የኩዌት የሀገር አስተዳደር ሚኒስቴር ኢትዮጵያውያን የኮንትራት የቤት ሰራተኞችን ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ ጥብቅ እገዳ መጣሉን ከኩዌት ዶሃ የሚሰራጩ መረጃዎች ይጥቁማሉ። ከዛሬ አንድ አመት ከመንፈቅ በፊት የሳውዲ አረቢያ መንግስት

https://p.dw.com/p/1DCZH
Karte Kuwait Englisch

ኢትዮጵያውያን የኮንትራት ሰራተኞች ማስወጣቱ እና ይህንን የሳውዲ አረቢያ መንግስት ውሳኔ ተከትሎ በወራት ልዩነት የኢትዮጵያ መንግስት የኮንትራት ሰራተኞችን ወደ አረብ ሃገራት መላክ ማቆሙም የሚዘነጋ አይደለም። ኩዌት አሁን ኢትዮጵያውያን የኮንትራት ሰራተኞች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ መከልከሏ ለምን ይሆን? ነቢዩ ሲራክ ምክንያቱን እንደሚከተለው ገልጸዋል

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ