1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኪነጥበባዊ እንቅስቃሴዎች በአዉሮጳ

ሐሙስ፣ ሰኔ 14 2004

አዉሮጳዉ ዉስጥ በተለያዩ ሀገሮች በየጊዜዉ የተለያዩ ኪነጥበባዊ እንቅስቃሴዎች ይካናወናሉ። በፓሪስ ፈረንሳይ ፣ እንዲሁም ቬኒስ ከሚካሄደዉ ኪነ-ጥበባዊ አዉደ ርዕይ ጎን በመሰለፍ በአዉሮጳ ግዙፍ የተባለዉ የኪነ-ጥበብ አዉደ ርዕይ በጀርመን

https://p.dw.com/p/15JJS
ምስል gemeinfrei

ካስል ከተማ ለእድምተኞቹ በሩን ከፍቶአል። ይህ በየአምስት አመቱ የሚካሄደዉ ግዙፍ አዉደ ርዕይ ለመቶ ቀናት ይዘልቃል። ሌላዉ እዚህ በጀርመን በኖርድ ራይን ቬስት ፋለን ግዛት በምትገኘዋ ክሪፌልድ ከተማ በሚገኝ ትያትር ቤት አፍሪቃዊ ተዋንያንን የማያካትተዉን ስለአፍሪቃ የሚተርክ «አፍሪቃ ሙን» የተሰኘዉ ትያትር ክርክር ጭሯል።

አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ