1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኬንያና አነታራኪው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ

ቅዳሜ፣ ጥር 3 2000

በኬንያ በፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሰበብ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ መካከል ለተፈጠር ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ የተደረገው ጥረት በመክሸፉ ውዝግቡ አሁንም ቀጥሎዋል።

https://p.dw.com/p/E0gZ
የትልቁ የተቃውሞ ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ
የትልቁ የተቃውሞ ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋምስል AP