1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክብር ለአድዋ

ሐሙስ፣ የካቲት 29 2004

የአድዋ ድል ለምዕራባዉያኑ ሃፍረትን ለአፍሪቃዉያን እና ለመላዉ ጥቁር ሕዝብ ደግሞ ኩራትን አቀዳጅቶአል። በቅኝ ግዛት ሥር የነበሩ የአፍሪቃ አገሮች ላደረጉት ከፍተኛ የነፃንት ተጋድሎ የኢትዮጵያዉያኑን የአድዋ ድል በቀደምትነት የሚጠቅሱት እና የህሊና ጥንካሪን የሚያገኙበትም ነበር።

https://p.dw.com/p/14GuU
ምስል S. Mengist

የአድዋ ድል ለምዕራባዉያኑ ሃፍረትን ለአፍሪቃዉያን እና ለመላዉ ጥቁር ሕዝብ ደግሞ ኩራትን አቀዳጅቶአል። በቅኝ ግዛት ሥር የነበሩ የአፍሪቃ አገሮች ላደረጉት ከፍተኛ የነፃንት ተጋድሎ የኢትዮጵያዉያኑን የአድዋ ድል በቀደምትነት የሚጠቅሱት እና የህሊና ጥንካሪን የሚያገኙበትም ነበር።  116 ኛዉን የአደዋ ድልን መታሰብያ በማስመልከት ባለፈዉ ሳምንት በለንድን የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን እንዲሁም አንዳንድ አፍሪቃዉያን በተገኙበት የአፍሪቃ ህዝቦች ኩራት የሆነዉን የአድዋን ድል ታሪክ አዉስተዋል።  በለቱ ዝግጅታችን  በለንደን የነበረን ዝግጅት ዋና አዘጋጅ ፕሮፊሰር ማሞ ሙጬን እና ዶክትር አማረ ደስታን አነጋግረናል። እንዲሁም ክብር ለአድዋ በሚል የአድዋ ድልን በማስታወስ በአዲስ አበባ ከተማ ላይ የስነ-ግጥም፣ የስዕል፣ አጫጭር ተዉኔት ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ለመሆን ዝግጅት ላይ ያለዉን ግጣሚ አበባዉ መላኩን በቅንብሩ አካተናል። ሙሉዉን ቅንብር ያድምጡ!    

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ