1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርት

ኮሌጅ ተመረቀ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 7 2010

ሰዎች ለሰዎች የተባለዉ የጀርመን ግብረ ሠናይ ድርጅት ደቡብ ኢትዮጵያ በጉራጌ መስተዳድር ያስገነባዉ የቴክኒክ እና የሙያ ኮሌጅ ተመረቀ

https://p.dw.com/p/2lz9l
Äthiopien Eröffnung TVET College in Gurage
ምስል DW/Y. Egziabher

(Beri.AA) Inauguration of TVET - MP3-Stereo

ሰዎች ለሰዎች የተባለዉ የጀርመን ግብረ ሠናይ ድርጅት ደቡብ ኢትዮጵያ በጉራጌ መስተዳድር ያስገነባዉ የቴክኒክ እና የሙያ ኮሌጅ ተመረቀ።ሐዋሪያት በተባለዉ ከተማ የተሠራዉ ኮሌጅ 55 ሚሊዮን ብር ፈጅቷል።በኮሌጁ የምረቃ ድግሥ ላይ በአዲስ አበባ የጀርመን አምባሳደር እና የአካባቢዉ ባለሥልጣናት ተገኝተዉ ነበር።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር የምረቃዉን ድግስ ተከታትሎት ነበር።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ