1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮንጎ፡ የአፍሪቃው ቀንድ

ቅዳሜ፣ ኅዳር 28 2000

በምስራቅ ኮንጎ ው የተባባሰው ውጊያ፡ በአፍሪቃ ቀንድም የሚታየው አለመረጋጋት እንዳሳሰባቸው የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኮንዶሊሳ ራይስ ገለጹ። ስለዚሁ ሁኔታ ለመምከር ባካባቢው የአንድ ቀን ጉብኝት አድርገዋል። የራይስን ጉብኝት ጋዜጦች አትተውበታል።

https://p.dw.com/p/E0gc
የኮንጎ ዓማጽያን መሪ ሎውሮ ንኩንዳ
የኮንጎ ዓማጽያን መሪ ሎውሮ ንኩንዳምስል AP