1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኮኽለርና አፍሪቃ

ሰኞ፣ የካቲት 3 2000

የፌደራል ጀርመን ፕሬዝደንት ኸርስት ኮኽለር በዑጋንዳና በሩዋንዳ ጉብኝታቸዉ እንደተናገሩት አዉሮፓዉያኑም ሆኑ ጀርመናዉያን በአፍሪቃ ሀገራት መካከል ያለዉን ልዩነት አያስተዉሉትም።

https://p.dw.com/p/E0ZZ
መጠለያ ጣቢያ በዑጋንዳ
መጠለያ ጣቢያ በዑጋንዳምስል AP

ኮኽለር ለአምስተኛ ጊዜ ነዉ ወደአፍሪቃ የዘለቁት።