1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቀሳ የበዛባቸው ታቦ ምቤኪ

ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2000

«ታሪክ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪን የሚያስታውሳቸው ችግሮችን ለማስወገድ የሚቻልበትን ሁነኛ ርምጃ ባለመውሰዳቸው ይሆናል።» ዙድዶይቸ ጋዜጣ

https://p.dw.com/p/Ebly
ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ በሀራሬ ከዚምባብዌው አቻቸው ሮበር ሙጋቤ ጋር
ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ በሀራሬ ከዚምባብዌው አቻቸው ሮበር ሙጋቤ ጋርምስል AP

« በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ደንታ ቢስነት ሶማልያ የመረጋጋት ዕድሏ መንማና ሆኖዋል። » ዘ ኤኮኖሚስት