1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወቅታዊ ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት ማብራርያ 

ማክሰኞ፣ መጋቢት 18 2010

የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት በሃገሪቱ ስላለዉ ወቅታዊ ጉዳዮች ማብራርያ ሰጥቶአል። በሰሜን አሜሪካ በተለያዩ ግዛቶች ጉብኝት አድርገዉ የተመለሱት የፓርቲዉ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ የሃገሪቱን ፖለቲከኞች አግኝተዉ ማነጋገራቸዉን ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/2v5dY
Äthiopien Oppositionspartei
ምስል DW/G. Tedla


የሰማያዊ ፓርቲ ምክር ቤት በሃገሪቱ ስላለዉ ወቅታዊ ጉዳዮች ማብራርያ ሰጥቶአል። በሰሜን አሜሪካ በተለያዩ ግዛቶች ጉብኝት አድርገዉ የተመለሱት የፓርቲዉ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ የሃገሪቱን ፖለቲከኞች አግኝተዉ ማነጋገራቸዉን ገልፀዋል። አቶ የሽዋስ ለዓመታት ታስረዉ የተፈቱት የፖለቲካ እስረኞች ዳግም መታሰራቸዉ አገዛዙ ስጋት ላይ እንዳለ እና ታሳሪዎቹ ንፁሃን መሆናቸዉን መመስከር እንችላለን ሲሉ ተናግረዋል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሽዋስ አሰፋን አነጋገሮ ዘገባ ልኮልናል። 

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ