1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ስጋት ከደቡብ

ሐሙስ፣ ግንቦት 15 2011

በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው የቆዩ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞው መኖሪያ አካባቢያቸው በመመለስ ላይ ናቸው። በክልል በሚገኙ ጥቂት የማይባሉ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለው እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠማሉ።

https://p.dw.com/p/3Ixek
Äthiopien Gedeb Binnenflüchtlinge aus West-Guji
ምስል picture-alliance/dpa/World Vision/Fitalew Bahiru

«የተፈናቀሉት ከግማሽ ሚሊየን ይበልጣሉ»

ነዋሪዎቹ መልሶ ለመቋቋም የሚያስፈልጋቸው  ድጋፍ  እየተደረገላቸው  ቢገኝም እስከአሁን  የአጥፊዎች  በሕግ ጥላ ስር አለመዋል ከፍተኛ  የደህንነት ሰጋት እንደፈጠረባቸው ለዶይቼ ቬለ DW  ተናግረዋል። ወደ የቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮችን ባሉበት ስፍራ ተገኝቶ የተመለከተው የሐዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ  ተጨማሪ  ዘገባ  አለው።

ሸዋንግዛው ወጋየሁ

ሸዋዬ ለገሠ

ተስፋለም ወልደየስ