1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወደ ጂቡቲ ለመጓዝ ሲሞክሩ የተያዙ የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣቶች፣

ሐሙስ፣ ነሐሴ 26 2003

ከሰሜን ኢትዮጵያ ተጉዘው፤ ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ ወደ ጂቡቲ ለመሻገር የሞከሩ ወጣቶች በድሬዳዋ መስተዳድር ተይዘው በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ።

https://p.dw.com/p/RjUW
ወደ ጂቡቲ ለመጓዝ ሲሞክሩ የተያዙ የሰሜን ኢትዮጵያ ወጣቶች፣
ምስል DW/Ludger Schadomsky

የተያዙትን ወጣቶች፣ በመጀመሪያ ምን ይሆን አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ውጭ ለመጓዝ ያነሳሳቸው?ወጣቶቹ የተያዙት ፤ በጉዞ ላይ ሳሉ ከገጠር ኑዋሪዎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ ፖሊስ ደርሶ በመመርመሩ ነው።የድሬዳዋ መስተዳድር ፖሊስ ኮሚሽን የአስኮብላዮችንና የደላሎችን መረብ እየበጣጠስኩ ነው ማለቱን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ