1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወገን ለወገኑ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 3 2000

ከአዉሮፓዉያኑ 2005ዓ.ም ጀምሮ በዓለም ዙሪያ ከHIV AIDS ጋ የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር 40.3ሚሊዮን መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።

https://p.dw.com/p/E0mo
ወላጅ አልባ ህፃንት
ወላጅ አልባ ህፃንትምስል AP Photo

ከእነዚህ መካከልም 17.5ሚሊዮኑ ሴቶች 2.3ሚሊዮኑ ደግሞ ከ15ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ናቸዉ። በተጠቀሰዉ ዓመትም በተደረገ አዲስ ምርመራ 4.9ሚሊዮን ሰዎች በተጨማሪ ቫይረሱ መያዛቸዉ ተመዝግቧል።