1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወጣት እስላማዊ ፅንፈኞች በለንደን እና የጀርመን ጦር ሰራዊት ምግባር

ረቡዕ፣ ኅዳር 10 2001

በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እየተቀያየረ በመጣው የአሸባሪዎች አካሄድ የተነሳ የጀርመን ፌደራል ጦር ሰራዊት ድርሻ እያወዛገበ ነው

https://p.dw.com/p/Fxax
የፌደራል ጀርመን ወታደሮችምስል AP

በኢንተርኔት እየተሰራጨ ያለው ወጣት እስላማዊ ፅንፈኝነትን ከሀይማኖታዊ ገድል እና ከሂፕሀፕ ሙዚቃ ጋር ማዛመድ አደገኛ አዝማሚያ እየያዘ ነው ።