ወጣቶች እና የኮብል ስቶን የመንገድ ስራ12 መጋቢት 2005ሐሙስ፣ መጋቢት 12 2005በኮብል ስቶን የመንገድ ስራ የተሰማሩ ወጣቶችhttps://p.dw.com/p/17yAnማስታወቂያ የኮብል ስቶን የመንገድ ስራ ምን ያህል የትምህርት ብቃትን ይጠይቃል? ስራውንስ እነማን ናቸው የሚሰሩት? ምክንያታቸውስ? ሶስት ወጣቶች ስለ ስራቸው እና የህይወት ተሞክሮዋቸው አካፍለውናል። ልደት አበበ ሒሩት መለሰ