1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዊኪሊክስ ለስደት የዳረገው ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛና CPJ

ዓርብ፣ መስከረም 5 2004

በዊኪሊክስ ይፋ በተደረገ ሰነድ ላይ በመረጃ ምንጭነት ስሙ የተጠቀሰው፣ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ፣ በመንግሥት በደረሰበት ማሥፈራሪያ ሳቢያ ከሀገር ለመውጣት መገደዱን ፣

https://p.dw.com/p/RmFQ

ለጋዜጠኞች ደኅንነት የሚታገለው ዓለም አቀፉ ድርጅት ወይም ተቋም፤ (CPJ) አስታወቀ። ተቋሙ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው ጫና በርካታ ጋዜጠኞችን ለስደት መዳረጉን አስታውቋል። ከዋሽንግተን ዲ ሲ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ፤ አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ

ሒሩት መለሰ