1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያውያን ስብሰባ በብራስልስ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2010

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የተወያያ አንድ ስብሰባ ባለፈው ዓርብ በብራስልስ ቤልጅየም ተካሂዷል። ስብሰባውን የጠሩት በአውሮጳ ምክር ቤት የፖርቱጋል እንደራሴ የሆኑት ወይዘሮ አና ጎሜሽ ናቸው።  

https://p.dw.com/p/2pZcH
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Deutsch

የዶክተር ዲማ ጥያቄ

በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እየተሰሙ ላሉት የዴሞክራሲ እና የመብት ጥያቄዎች የፖለቲካ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው በስብሰባው የተገኙት ዶክተር ዲማ ነገዎ ጠይቀዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ አነጋግሯቸዋል።
 
ገበያው ንጉሤ 
አርያም ተክሌ