1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም አቀፍ የመ/ብዙኃን መድረክ በቦን

ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 2005

ዶይቼ ቬለ ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ላይ ከትናንት ጀምሮ «በኤኮኖሚ እድገት: እሴቶች እና የመገናኛ ብዙኃን የወደፊት ዕጣ» ላይ

https://p.dw.com/p/18s1x
ምስል DW/M. Magunia

ከ 1500 የሚበልጡ የመገናኛ ብዙኃን፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ የፖለቲካ፣ የኤኮኖሚና የሲቪክ ማህበረሰብ ተወካዮች ተካፍለው በመወያየት ላይ ይገኛሉ። ስለ ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙኃን መድረክ ማርቲን ኮኽ ያጠናቀረውን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አቅርቦታል።

ማርቲን ኮኽ

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ