1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም-አቀፍ የቱሪዝም ትርዒት በበርሊን

ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2001

ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርኢት በርሊን ላይ ባለፈዉ ረቡዕ ተከፍቷል። በትርኢቱ ላይ ከ187 አገሮች የተወከሉ ሲሆን ከ11 ሺ በላይ የጉዞ ወኪሎች ተገኝተዋል።

https://p.dw.com/p/HDui
....የትርኢቱ ተሳታፊዎች በከፊል...
....የትርኢቱ ተሳታፊዎች በከፊል...ምስል DW / Goran Goic

በበርሊኑ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ትርዒት ኢትዮጵያም ተሳትፋለች። መድረኩ መስህብ ባላቸው መርኀ-ግብሮች ታጅቦም ተሳታፊዎች በአጋጣሚዉ፣ አገር ጎብኝዎችን ለማማለል እንዲጥሩ አግዟል።