1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም ዓቀፍ የኒዩክልየር ደህንነት ጉባኤ

ዓርብ፣ መጋቢት 23 2008

ጉባኤው በተለይ በኒዩክልየር ጣቢያዎች ላይ ጥቃት እንዳይደርስ እንዲሁም የኒዩክልየር ምርት ግብዓቶች ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ እንደሚጠራው ቡድን ባሉ አሸባሪ ድርጅቶች እጅ እንዳይገቡ መወሰድ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ መክሯል ።

https://p.dw.com/p/1INzw
Washington Nukleargipfel Obama Treffen Xi Jinping
ምስል Reuters/K. Lamarque

[No title]

ዋሽንግተን ዲሲ ዩናይትድ ስቴትስ ትናንት የተጀመረው 4 ተኛ ዓለም ዓቀፍ የኒዩክልየር ደህንነት ጉባኤ የኒዩክልየር ጦር መሣሪያ እና የምርቱ ግብዓቶች ጥበቃ ላይ ተነጋገረ ። ጉባኤው በተለይ በኒዩክልየር ጣቢያዎች ላይ ጥቃት እንዳይደርስ እንዲሁም የኒዩክልየር ምርት ግብዓቶች ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ እንደሚጠራው ቡድን ባሉ አሸባሪ ድርጅቶች እጅ እንዳይገቡ መወሰድ በሚገባቸው ጥንቃቄዎች ላይ መክሯል ። ዛሬ ያበቃል ተብሎ በሚጠበቀው በዚሁ ጉባኤ ላይ ከ5o በላይ የሃገራት መሪዎች ተካፍለዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል ።

መክብብ ሸዋ

ሒሩት መለሠ

አርያም ተክሌ