1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን

ሰኞ፣ ኅዳር 23 2000

ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በኢትዮጵያ ዘንድሮ በአዋሳ ነው የተከበረው ። ዕለቱ የተከበረውም « ምቹ ስራ ለአካል ጉዳተኞች » በሚለው መሪ ሀሳብ ነው ።

https://p.dw.com/p/E87S
የአካል ጉዳተኞች በስራ ላይ
የአካል ጉዳተኞች በስራ ላይምስል picture-alliance/dpa
ዘንድሮ ዕለቱ በኢትዮጵያ የታሰበው ባለፈው ዓመት በታህሳስ ወር የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ የተስማማበትን የአካል ጉዳተኞች መብት የሚያረጋግጠውን ሰነድ ኢትዮጵያ እንድታፀድቅ ግፊት በማድረግ ነው ።