1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓለም የእርቅና ሰላም ግብረ ሠናይ ድርጅት

ዓርብ፣ ኅዳር 7 2005

የድርጅቱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ የድርጅቱ አላማ በኢትዮጳያ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት አስተዋፅኦ ማድረግ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።

https://p.dw.com/p/16kjD
ምስል picture-alliance / © Evolve/Photoshot

ዓለም -የእርቅና ሰላም ግብረ-ሠናይ ድርጅት፤ ችግሮችን በሰላም የመፍታትና የመቻቻል ባህል፤ በኅብረተሰቡ እንዲስፋፋ የሚጥር አገር በቀል ፣የመንግሥት ያይደለ ድርጅት መሆኑ ይነገርለታል። የድርጅቱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ የድርጅቱ አላማ በኢትዮጳያ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት አስተዋፅኦ ማድረግ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ሰላም በሁሉም ዘርፍ አስፈላጊ ነው የሚለው ይሽው ድርጅት በመረሚያ ቤቶችም የእርቅ ሙከራ እንደሚዳ,ርግ አስታውቋል ። ስለ ድርጅቱ ዓላማና ስላከናወናቸው አንዳንድ ተግባራት ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ