1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዓበይት ክንዉን በ2009

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002

የአዉሮጳዉያኑ 2009ዓ,ም አሮጌ ሊባል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ከፊታችን ቀርተዉታል።

https://p.dw.com/p/LGZl
ማሮኮት የተሰኘዉ ማዕበልምስል AP

ዓመቱ በተሰጠዉ ተራ መሠረት ኃላፊነቱን ተወጥቶ ለቀጣይ ባለወር ተራ ሊለቅ ነዉና፤ በዚህ ዓመት በተፈጥሮ አካባቢና በጤናዉ ዘርፍ ስለነበሩ ዓበይት ክንዉኖችን እንቃኛለን ለዛሬ። አንዱ ዓመት ገዳም ሲባል ሌላዉ ተቃራኒዉን ይሸለማል፤ 2009ስ በየትኛዉ ቀንቶት በትኛዉ ከስሮ ይሆን፤ ለትዝብት እድል አግኝተናልና በጋራ እንፈትሸዉ፤

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ