1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዘረኝነት -በፕሪቶርያ የቀሰቀሰው ተቃውሞ

ዓርብ፣ ነሐሴ 27 2008

በደቡብ አፍሪቃ መዲና ፕሪቶርያ በሚገኝ አንድ የልጃገረዶች 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚማሩ ጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያት በተቋሙ ዘረኛ ፖሊሲ አንፃር ተቃውሟቸውን አሰሙ። ትምህርት ቤቱ ተማሪዎቹ ፀጉራቸውን በማጎፈር ፈንታ እንዲያለሰልሱ፣ እንዲሁም፣ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዳይናገሩ፣ ካለበለዚያ እንደሚታገዱ ያወጣው ደንብ ብርቁ ተቃውሞ ቀስቅሶዋል።

https://p.dw.com/p/1Juyt
Symbolbild Schwarze Frau mit Afro
ምስል imago/imagebroker

[No title]

በደቡብ አፍሪቃ የዘር አድልዎ መርህ ካበቃ ከሁለት አሰርተ ዓመት በላይ ወዲህ ትምህርት ቤቱ አሁን በጥቁሮቹ ተማሪዎቹ ላይ እየፈፀመ ያለውን የአድልዎ አሰራር እንዲያግድ የከተማይቱ እና የሀገሪቱ ባለስልጣናት አዘዋል።

መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ