1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዙማ እና ምክር ቤታዊ ምርጫ

ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 3 2001

የደቡብ አፍሪቃ መንግስት ዓቃብያነ ህግ በገዢው የአፍሪቃውያን ብሄረተኞች እንቅስቃሴ

https://p.dw.com/p/HUcB
የኤኤንሲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጄኮብ ዙማ
የኤኤንሲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ጄኮብ ዙማምስል AP

በምህጻሩ የኤ ኤን ሲ መሪ በጄኮብ ዙማ ላይ መስርቶት የነበረውን ክስ አቆሙ። በዚህም ምክር ቤታዊው ምርጫ ሊካሄድ ሁለት ሳምንት ሲቀረው ክሱ መሰረዙ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት የመሆን ከፍተኛ ዕድል አላቸው በሚባሉት የኤኤንሲ ፕሬዚደንታዊ ዕጩ ዙማ ላይ ተደቅኖ የነበረውን የመጨረሻውን መሰናክል አስወግዶዋል።

DW/DPA

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ