1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌና መጪው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ

ቅዳሜ፣ መጋቢት 13 2000

፩) ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚደረገው የዚምባብዌ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ላይ የተቃውሞው የዴሞክራሲያዊ ለውጥ እንቅስቃሴ መሪ ሞርገን ሽቫንጊራይ፡ ነጻው ዕጩ የቀድሞ የሀገሪቱ ገንዘብ ሚንስትር ሲምባ ማኮኒ የፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ሆነው ይቀርባሉ። ፪) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ወርቅ የተጭበረበረበት ተግባር እንዴት ሊከሰት ቻለ? ማጠያየቅ ይዞዋል።

https://p.dw.com/p/E0gS
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል picture-alliance/ dpa