1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌና ምዕራባውያት ሀገሮች

ዓርብ፣ ሰኔ 12 2001

የዚምባቡዌዉ ጠቅላይ ሚንስትር ሞርጋን ቻንግራይ ለመንግሥታቸዉ እርዳታ ለማሰባሰብ ካለፈዉ አርብ ጀምሮ የተለያዩ የአዉሮጳ ሀገሮችን እየጎበኙ ነዉ።

https://p.dw.com/p/IUvh
ምስል AP

ቻንግራይ ከዋና ተቀናቃኛቸዉ ከፕሬዝዳት ሮበርት ሙጋቤ ጋር የመሠረቱት ተጣማሪ መንግሥት ሀገሪቱን ከምትገኝበት አዳጋች ሁኔታ ለማላቀቅ እየተጣረ መሆኑን በማስታወቅ ጥረቱ እንዲሳካ የምዕራባውያት ሀገሮችን ትብብር ጠይቀዋል።