1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌና ውድቀት የደረሰበት ኤኮኖሚዋ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 7 1999

የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ሀገራቸው የምትገኝበትን አዳጋች የኤኮኖሚ ሁኔታን ለመቀየርና የህዝቡን ችግር ለመቀነስ በማሰብ የሀገሪቱ ባለተቋሞችና ባለመድብሮች ምርቶቻቸውን በግማሽ ዋጋ እንዲሸጡ አዘዋል፤ ይህን ትዕዛዝ ያላከበረ ተቋሙ እንደሚወረስበት ነው ፕሬዚደንቱ ያስታወቁት። ይኸው ርምጃቸው ከባለተቋማት ዘንድ ትልቅ ተቃውሞ ቀስቅሶዋል።

https://p.dw.com/p/E0cp
ዕቃ ለመግዛት የተሰበሰበው ህዝብ
ዕቃ ለመግዛት የተሰበሰበው ህዝብምስል AP