1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌ እና የማዕቀቡ ረቂቅ ውሳኔ መክሸፍ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 5 2000

በዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ እና በአስራ ሶስት ባለስልጣኖቻቸው ላይ

https://p.dw.com/p/Eb9R
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል AP
ጠንካራ ማዕቀብ ለማሳረፍ በዩኤስ አሜሪካ አዘጋጂነት ለተመድ የጸጥቃ ጥበቃ ምክር ቤት ቀርቦ የነበረው አዲሱ ረቂቅ ውሳኔ በሩስያና በቻይና ድምጽን በድምጽ በመሻር መብት ውድቅ ሆነ።