1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዚምባብዌ

ቅዳሜ፣ ጥቅምት 23 2000

የአውሮጳ ኅብረት የልማት ኮሚስዮን ሉዊ ሚሼል የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤን አምባገነን ናቸው ብሎ በቅርቡ ከሚደረገው የአውሮጳ ኅብረትና የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ማግለሉ አይገባም አሉ፡ ምክንያቱም ይላሉ ሚሽል ሙጋቤ በአፍሪቃ ብቸኛው አምባገነን መሪ አይደሉምና።

https://p.dw.com/p/E0aF
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ
ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል AP