ዜና መጽሔት

የኢንተርኔት መዘጋት በኢትዮጵያ አስከተለ ስለሚባለው መዘዝ ፣ ኢትዮጵያን የሚመለከተው ኤችአር 128 ረቂቅ ሕግ፣ ሊጠብ ያልቻለው የኬንያ ፕሬዚደንታዊ እጩዎች ልዩነት እና ማወዛገብ የቀጠለው የካታላን ነፃነት ጥያቄ