1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዣክሊን ሙዴይና ቻዳዊቷ አማራጭ የኖቤል ተሸላሚ

ዓርብ፣ መስከረም 19 2004

የዘንድሮው የ Right Livelyhood Award አንዷ ተሸላሚ የ 54 ዓመቷ ቻዳዊቷ ዣክሊን ሙዴይና ሰብዓዊ መብትን ለማስከበርና ዲሞክራሲን ለማስፈን በሚያደርጉት እንቅስቃሴ የግድያ ዛቻም ሆነ ሌላ ማስፈራሪያ አይበግራቸውም ።

https://p.dw.com/p/RoQd
ዣክሊን ሙዴይናምስል Right Livelihood Award/HO/AP/dapd

አማራጭ የኖቤል ሽልማት የሚባለው የ Right Livelyhood Award የዘንድሮው ሽልማት ለአንዲት የሰብዓዊ መብት ታጋይ ለአንዲት ሃኪምና ና ለአንድ ባለወረት ተሰጠ ። መቀመጫውን ስቶክሆልም ስዊድን ያደረገው Right Livelyhood Award የተባለው ድርጅት ፣ ለዘንድሮው ሽልማት የቻድዋ የህግ ባለሞያ ዣክሊን ሙዴይና ፣ አሜሪካዊቷ አዋላጅ ሐኪም ኢና ሜይ ጋስኪን እንዲሁም የቻይናው ባለወረት ሁዋንግ ሚንግ መመረጠታቸውን ዛሬ አስታውቋል ።ቀጣዩ ዘገባ ለዚህ ሽልማት በመመረጥ የመጀመሪያዋ የቻድ ዜጋ የሆኑትን ዣክሊን ሙዴይናን ማንነት ይመለከታል ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ