1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሁለት ምርጫዎች ወግ መፀሀፍ ምረቃ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004

“የሁለት ምርጫዎች ወግ“ የሚል ርዕስ የተሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን መፀሀፍ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ተመረቀ ።

https://p.dw.com/p/13XNg
Autor: Ludger Schadomsky Copyright: Ludger Schadomsky/DW Titel: Wahl in Oromia, Äthiopien 23.Mai 2010 Thema: bei Äthiopiens Parlamentswahl 2010 wird diesem Wähler in Nazareth, Oromia, nach Aushändigung des Wahlzettels der Daumen mit Tinte bemalt, um einer Mehrfachabstimmung und damit Wahlbetrug vorzubeugen. Schlagwörter:Wahl Äthiopien 2010, Stimmabgabe, Polls, Voting Ethiopia 2010
ምስል DW

 
 በ ምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የመንግሥት ባለሥልጣናት ታዋቂ ግለሰቦችና የውጭ ዲፕሎማቶችም ተገኝተዋል ። ስነ ስርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የመፀሀፉን ደራሲና እና በምረቃው ላይ የተገኙ ሰዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ