1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሄይቲው አደጋ፣ የዕርዳታ ልገሳ ና የመገናኛ ብዙሀን ሚና

ረቡዕ፣ ጥር 26 2002

በሄይቲ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ መንስኤ ሀገሪቱ ብዙ ዕርዳታ ጎርፎላታል ። ለተለያዩ የዕርዳታ ፕሮጀክቶች በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዩሮ ተለግሷል ።

https://p.dw.com/p/LrMc
ምስል AP

አ.ጎ.አ በ2008 ዓ.ም በዚህች ሀገር ለደረሰው የማዕበል አደጋ ግን በአስር ሺህ ዩሮ የሚቆጠር ገንዘብ ብቻ ነበር የተሰጠው ። ከዚህ አንፃር ሲታይ ዕርዳታ መሰጠት ያለበት መቼ ነው ? የመገናኛ ብዙሀንስ በዚህ ረገድ የሚጫወቱት ሚና ምንድን ነው ? የዶይቼቬለው አንድርያስ ማይን ከጀርመን የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ Ulrich Pohl ን አነጋግሯል ። ሂሩት መለሰ አጠናቅራዋለች ።

ኡልሬሽ ፖል ፣

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ