1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህንድና የአፍሪቃ ዓቢይ ጉባዔ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2000

የአስራ አራት የአፍሪቃ ሀገሮች መሪዎችና ያካባቢ ድርጅቶች ዛሬ በኒው ዴሊ የመጀመሪያውን የአፍሪቃና ህንድ ጉባዔ ጀመሩ። ሁለት ቀናት የሚቆየው ዓቢይ ጉባዔ በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለውን የኤኮኖሚ የሀይል ምንጭና የጸጥታ ትብብሩን ለማጠናከር ዓላማ ይዞ የተነሳ ነው።

https://p.dw.com/p/E0Z4
የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማኖማን ሲንግ
የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ማኖማን ሲንግምስል AP