የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:20
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:20 ደቂቃ
13.06.2018

አስቸኳይ ስብሰባ

ማዕከላዊ ኮሚቴው በዚህ ስብሰባዉ ማጠቃለያ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ምን እንደሆኑ እስካሁን በይፋ አልተነገረም። ማዕከላዊ ኮሚቴው ዛሬ መግለጫ ያወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር።

የሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ (ህወሀት) ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ትናንት ተጠናቋል።ይሁንና ማዕከላዊ ኮሚቴው በዚህ ስብሰባዉ ማጠቃለያ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ምን እንደሆኑ እስካሁን በይፋ አልተነገረም። ማዕከላዊ ኮሚቴው ዛሬ መግለጫ ያወጣል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር። ስለዚሁ ጉዳይ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር በስልክ አነጋግረነዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ