1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳሴው ግድብ የጥናት ስምምነት መግለጫ

ሐሙስ፣ መስከረም 12 2009

በዓባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለው የህዳሴ ግድብ በአካባቢው ላይ ሊያደርሰው የሚችል ተፅዕኖ ስለመኖር አለመኖሩ፣ እንዲሁም፣ ወደ ሱዳን እና ወደ ግብጽ በሚፈሰው የውኃ መጠን ላይ ላይ የሚያሳርፈውን ተፅዕኖ እንዲያጠኑ በተመረጡ ሁለት የፈረንሳይ ኩባንያዎች ተፈጥሮ የነበረው ልዩነት ከጥቂት ቀናት በፊት መወገዱ የሚታወስ ነው።

https://p.dw.com/p/1K6lx
Äthiopien Grand Renaissance Staudamm
ምስል Reuters/T. Negeri

[No title]

ይህን ተከትሎ በካርቱም ሱዳን የተሰበሰቡት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ባለስልጣናት ሰሞኑን አንድ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ የዉኃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚንስትር ትናንት መግለጫ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ