1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳሴ ግድብ አንደኛ ዓመት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004

የአባይ ግድብ ይገነባል የሚለዉ እቅድ ይፋ ከሆነ አንድ ዓመት ደፈነ። ግድቡን ለመገንባት የሚያስፈልገዉን ወጪ ኢትዮጵያ ራሷ እንደምትችል በመገለፁም፤

https://p.dw.com/p/14WjL
The Blue Nile falls are known in the Amharic language as Tis Isat (the water that smokes). +++CC/Mark Abel+++ am 10.2010 aufgenommen am 01.2011 hochgeladen Lizenz: http://creativecommons.org/licenses/by-nc-sa/2.0/deed.de http://www.flickr.com/photos/markabel/5174843555/
ምስል CC/Mark Abel

የገንዘብ መዋጮና የቦድ ሽያጩ እየተከናወነ ቆይቷል። በሀገር ዉስም ሆነ በዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ዜጎች። በዚህ የጊዜ ሂደት ዉስጥ ስለተከናወነዉ ተግባር የተገለፀ ነገር አለመኖሩን ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። የግድቡን ግንባታ ፕሮጀክት አንደኛ ዓመት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ስለግድቡ  ከሀገር ዉስጥና ከዉጭ ለተላኩ ጥያቄዎች በቴሌቪዥን ምላሽ  ሰጥተዋል። ዮሃንስ ዓበይት ያላቸዉን በመጥቀስ፤ ካነጋገራቸዉ ሰዎች አስተያየት ጋ አሰባስቦ ልኮልናል።

ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ