1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት እንዳይውል

ረቡዕ፣ መጋቢት 16 2001

የህፃናትንና ለአቅመ አዳም እና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ ልጆች መብት መጋፋት በጀርመን ህገ መንግስት የተከለከለ ነው ። ከነዚህ ውስጥ የህጻናትን ምስል ለወሲብ መነቃቃያነት መጠቀም ይገኝበታል ።፡

https://p.dw.com/p/HJbS
ምስል AP

እነዚህን የመሳሰሉ የመበት ጥሰቶች የሚከታታልና የሚያግድ Bundesprüfstelle የተባለ መስሪያ ቤት በህግ አውጭው ክፍል የዛሬ ሀምሳ አምስት ዓመት ተቋቁሟል ። በጀርመን በተለያዩ መንገዶች የሚሰራጩ መሰል መረጃዎችን ለመቆጣጠር መስሪያ ቤቱ ስለሚያከናውናቸው ተግባራት በZoran Arbutina የተዘጋጀውን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል ።