1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለንደን ሁኔታ ከሁከቱ በኋላ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 12 2003

በለንደን እና ባንዳንድ ትላልቅ የብሪታንያ ከተሞች ከጥቂት ሳምንታት በፊት የሰው ህይወት ያጠፋና በንብረትም ላይ ብዙ ጉዳት ያደረሰ ሁከት መካሄዱ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/RglR
ምስል picture alliance/empics

በዓመጹ ወቅት ብዙዎች ታስረዋል። ዓመጹን ቀስቅሰዋል የተባሉ ሁለት በእስራት እንዲቀጡ ተበይኖባቸዋል። የለንደኑን ወኪላችን ድልነሳው ጌታነህ ሁከቱ የተረጋጋ በመሰለባት ለንደን ውስጥ ሁኔታው በወቅቱ ምን እንደሚመስል ቀደም ሲል በስልክ ጠይቄው ነበር።

ድልነሳው ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ