1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ

ረቡዕ፣ መጋቢት 25 2011

ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ምሁራን በተካፈሉበት በዚሁ ውይይት ላይ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ባለፉት 12 ወራት በኢትዮጵያ የተካሄደው ለውጥ መሠረታዊ ነው ብሏል። አንዳንድ ፖለቲከኞች ደግሞ መሠረታዊ ለውጥ አልመጣም በማለት ተከራክረዋል።

https://p.dw.com/p/3GBN6
Äthiopien Abiy Ahmed Premierminister
ምስል picture-alliance/AP Photo/Saudi Press Agency

የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ

ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ የመጣው ለውጥ መሠረታዊ ነው አይደለም የሚሉ ክርክሮች በየአጋጣሚው ይነሳሉ። ይህን መሰሉ ክርክር ከተካሄደባቸው መድረኮች አንዱ በኢትዮጵያ ለውጥ የአንድ ዓመት ጉዞ ላይ በባሕር ዳር ከተማ የተካሄደው ውይይት ነው። ታዋቂ ፖለቲከኞች እና ምሁራን በተካፈሉበት በዚሁ ውይይት ላይ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ባለፉት 12 ወራት በኢትዮጵያ የተካሄደው ለውጥ መሠረታዊ ነው ብሏል። አንዳንድ ፖለቲከኞች ደግሞ መሠረታዊ ለውጥ አልመጣም በማለት ተከራክረዋል። ውይይቱን የተከታተለው የባሕህር ዳሩ ወኪላችን ዓለምነው መኮንን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል። 
አለምነው መኮንን
ኂሩት መለሰ 
ሸዋዬ ለገሠ