የሊቢያ ተቀናቃኝ ኃይሎች ስብሰባ
ረቡዕ፣ ግንቦት 22 2010ማስታወቂያ
የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮ ባስተናገዱት በዚህ ጉባኤ የተመድ እና የአውሮጳ ኅብረት እንዲሁም ከ20 የሚበልጡ ሃገራት ተወካዮች መገኘታቸው ተገልጿል። ሆኖም ጉባኤው የሊቢያን ተቀናቃኝ ኃይሎች ሁሉ አላካተተም የሚሉ ወገኖች ከወዲሁ ውጤታማ ሊሆን አይችልም የሚል ጥርጣሬያቸውን እያሰሙ ነው። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ