የሊቢያ አገናኝ ቡድን ስብሰባ በሮም
ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003ማስታወቂያ
በስብሰባዉ ላይ ከዚሕ ቀደም አልሳተፍም ብሎ የነበረዉ የአፍሪቃ ሕብረትም መወከሉ ተዘግቧል። ተሰብሳቢዎቹ ለሊቢያ መንግሥት ተቃዋሚዎች የሚሰጡትን ድጋፍ ለማጠናከር ሲስማሙ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የሚያኪያሒደዉን ድብደባም እንዲቀጥል ተሰብቢዎቹ ተስማምተዋል። ስለ ሮሙ ስብሰባና ዉጤቱ ነጋሽ መሐመድ የሮሙ ወኪላችን ተክለ እግዚ ገብረየሱስን በስልክ አነጋግሮት ነበር።
ተክለ እግዚ ገብረየሱስ
ነጋሽ መሐመድ
ማንተጋፍቶት ስለሺ