1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሊቢያ ውዝግብ እና የአፍሪቃ ህብረት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 18 2003

የአፍሪቃ ህብረት ለሊቢያ ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ በአዲስ አበባ ከሊቢያ መንግስት እና ከተቃዋሚዎች ወገኖች ተወካዮች ጋ ውይይት ጀምሮዋል።

https://p.dw.com/p/RKIm
ምስል picture alliance/dpa

ህብረቱ ለሊቢያ ሰላም ለማውረድ ስለጀመረው ጥረት የጄዳውን ወኪላችን ነቢዩ ሲራክን ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት አነጋግሬዋለሁ።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ