የሊቢያ ዳግም ግንባታና የለጋሾች ጉባኤ
ዓርብ፣ ነሐሴ 27 2003ማስታወቂያ
ሊቢያን ዳግም ለመገንባት ዛሬ ፓሪስ-ፈረንሳይ ዉስጥ የለጋሽ ሐገራት ባለሥልጣናት ጉባኤ ተቀምጠዋል።የጉባኤዉ አስተናጋጅ የፈረንሳይ ፕሬዝዳት ኒኮላይ ሳርኮዚ ጉባኤዉ ከመጀመሩ በፊት እንዳሉት የሊቢያ የአምገነናዊ አገዝ የታሪክ ምዕራፍ መዘጋት አለበት።በጉባኤ ላይ የሥልሳ ሐገራት መልዕክተኞች ተካፋለዋል።ስቱዲዮ ከመግባታችን በፊት የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴን ሥለ ጉባኤዉ አላማና ሒደት ስልክ አነጋግሬዉ ነበር።
ገበያዉ ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ